ይህ ሲስተም በፋርማሲዎች፣ በጤና መድህን ቢሮዎች (CBHI) እና በታካሚዎች መካከል ፈጣን እና ግልጽ ግንኙነት ይፈጥራል።
የመድኃኒት ክምችት ሳያልቅ በቅድሚያ ያሳውቃል፣ የአገልግሎት ማብቂያ ቀናትን በራሱ ይለያል።
የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን (CBHI) ተጠቃሚዎች የ80% እና 20% ቅናሽ ተጠቃሚ ያደርጋል።
ታካሚዎች ባሉበት ሆነው በቴሌብር፣ በባንክ ወይም በክሬዲት ካርድ በቻፓ በኩል መክፈል ይችላሉ።